Home » 2017 » November

Monthly Archives: November 2017

ታላቁ ወንጀል! (Sola Scriptura ስንል…..)

በአሳየኸኝ ለገሰ   ሀደን ሮቢንሰን የተባሉ ጸሐፊ፣ ቅዱሱ መጽሐፍ ላይ ከሚፈጸሙ እጅግ የከፉ ወንጀሎች ‹‹ዋነኛው ነው›› ያሉትን ሲያስረዱ እንዲህ ይላሉ፤ “በርካታ ሰባኪያን፣ ለስብከት ወደ ምስባኩ ሲወጡ መጽሐፍ ቅዱስ ይዘው ነው፡፡ ስብከታቸውን ሲጀምሩም ከዛው መጽሐፍ ላይ አንብበው ነው፡፡ የሚሰብኩት ሲፈተሽ ግን (ባነበቡት ክፍል ውስጥ) መጽሐፉ ሊል የፈለገው ሳይሆን፣ ሰባኪዎቹ ሊሉ የፈለጉት ሆኖ ይገኛል፡፡ መጽሐፉን ገልጠው የሚያነቡትም የሕዝቡን ጆሮ ለመሳብ፣ እንደ ‹አፒታይዘር› ...

Read More »

የእውቀት እና የእውነት መልክ

በአሹቲ ገዛኸኝ   ክቡድ በሆነው ምሽት ላይ “ሰውየውን በሕይወት እና በሞት መካከል ደብድበውት ጠፉ” ይለናል፣ የክርስቶስን ምሳሌ እያስታወሰ የሉቃስ ወንጌሉ ፀሐፊ ሉቃስ (ዶ/ር)።   መቼም እንደ ካህን በሌሊት የሚነሳ ያለ አይመስለኝም። ይቀድሳል፣ ያስቀድሳልና። እናማ ጎበዙ ካህን ስብከቱን ሰርቶ በሌሊቱ ዘው ዘው እያለ፣ ምናልባትም እኮ ይሄኔ  “እግዚአብሔር ያነሳል” የሚል ስብከቱን በእጁ ይዞ ይሆናል። ወንበዴዎችም የደበደቡት ያ ምስኪን ደሙ እላዩ ላይ እንደተዝረበረበ ...

Read More »

ሰው፣ ኃጢአትና የእግዚአብሄር መፍትሄ

በአሌክስ ዘፀአት   የኃጥአትና የኃጥተኝነት ምንጩ የስነ-ምግባር ችግር አይደም ፣ የወረስነው ዘር (Sin Seed) እንጂ፡፡  በስነ-መለኮት የመጀመሪያው ኃጢአት (Orgional Sin) የሚባል ነገር አለ፡፡ ያ ኃጢአት የሰው ሁሉ አባት የሆነው አዳም ያደረገው የመጀመሪያ ኃጢአት ነው፡፡ አዳም በዲያብሎስ በተታለለና የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በተላለፈ ጊዜ ወደ ማንነቱ ውስጥ የአመጽ ዘር ገባበት፡፡ እንደ ሐዋሪያው ቅዱስ ዮሐንስ ገለጻ ከሆነ ኃጢአት የተጀመረው በአመጽ ነው፡፡ “አመጽ ኃጢአት ነው፡፡” ...

Read More »

ሐሰተኞችን እስከምን ድረስ እንታገሳቸው?

ክፍል ሁለት ፍጹማን ግርማ በመጀመሪው “ሐሰተኞችን እስከምን ድረስ እንታገሳቸው?” በሚል ርዕስ በተጻፈው ጽሁፍ ውስጥ፣ የሳቱትን አገልጋዩች ለመከላከል በሚል በተደጋጋሚ ከሚጠቀሱ ጥቅሶችና አመለካከቶች የተወሰኑትን ለማየት ሞክረን ነበር። የተጠቀሱትን ሁለቱን ነጥቦች ለማስታወስ ያክል፡- 1-” እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ” 2- “ሐሰተኞችን ስማቸው ሳይጠቀስ በደፈናው እንቃወም” የሚሉ ነበሩ በዚህ ጽሁፍ ከተለመዱት የመከላከያ አባባሎች ሶስተኛውን እንመለከታለን። 3- “እኔ የሃሰት አስተምህሮንና ልምምድ የመለየት ፀጋው አልተሰጠኝም፤ ስለዚህ የኔ ድርሻ ...

Read More »

ሐሰተኞችን እስከምን ድረስ እንታገሳቸው?

ክፍል አንድ ፍጹማን ግርማ   የክርስቶስን ወንጌል ሰባኪዎች እንዳሉ ሁሉ ልዩ ወንጌል ሰባኪዎችም አሉ፤ እውነተኛ ነቢያት እንዳሉ ሁሉ ሐሰተኛ ነቢያትም አሉ፤ እውነተኛ አስተማሪዎች እንዳሉ ሁሉ ሐሰተኛ አስተማሪዎችም አሉ። በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ፈተና ከሆኑት መካከል የስሕተት ትምህርትና እንግዳ ልምምዶች መሆናቸው ተደጋግሞ በመነገር ላይ ያሉ አሳሳቢ ጉዳዮች ናቸው። ባለፉት ዓመታት የኑፋቄ ትምህርቶችና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘት የጎደላቸው ልምምዶች የአብያተ ክርስቲያናት ...

Read More »

ዊል ስሚዝ እና ቅዱስ ጳውሎስ

ዊል ስሚዝ እና ቅዱስ ጳውሎስ በአሹቲ ገዛኸኝ ለፊልም ብዙ ትኩረት የለኝም፣ ካየሁም መርጬ ባይ ነው የምሻው። እናም መርጬ ካየኃቸው ፊልሞች ውስጥ “The pursuit of happines” የሚለውን ዊል ስሚዝ የሚሰራበትን ፊልም በጣም እወድለታለው። አቤት ትወና! እውነት ለመናገር በእሱ የእድሜ ደረጃ እንደዚህ ግሩም አድርጎ የሚተውን አላየሁም፣ አይቻለው እንዴ? አይመስለኝም። ይህ ብቃቱ ያሳመናቸውም ፈረንጆቹ “የጥቁር ፈርጥ” ይሉታል። በእርግጥ እኔም እስማማለው “የጥቁር ፈርጥ ዊል ...

Read More »

ሲደክም ከዋለ መብሉ የታለ?

ሰላማዊት ጌታቸው   መሪ ጥቅስ፡ – ” የሚደክመው ገበሬ ፍሬውን ከሚበሉት መጀመሪያ እንዲሆን ይገባዋል።” (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:6) የመልእክ ዋና ሐሳብ ፦ “የግብርናውን ወቅት ለይቶ በማወቅ፣ ሥራው የሚጠይቀውን ተግዳሮት በቁርጠኝነት በመቋቋም ዘርቶ አርሞና ከክፉ ጠብቆ የሚያሳድግ ገበሬ የመጀመሪያው በላተኛ እንደሚሆን ሁሉ በአገልግሎቱ የሚደክም/የሚተጋ አገልጋይ የአገልግሎቱ ፍሬ ቀዳሚ ተጠቃሚ ሊሆን ይገባል” ጳውሎስ ጠሊቅ መካሪ ነው ። ጢሞቴዎስን ሲመክረው ከተጠቀማቸው ምሳሌዎች ውስጥ ...

Read More »

በቤተክርስቲያን ውስጥ ችላ እየተባሉ የመጡ የጋራ ኃጢአቶች!

በቤተክርስቲያን ውስጥ ችላ እየተባሉ የመጡ የጋራ ኃጢአቶች! አሉላ ጌታሁን   ፩ – የሀሰት ምሥክርነት ሁላችንም “ኃጢአተኞችነን ነን”፤ መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ በዚህ ጉዳይ በጣም ግልጽ ነው (1ኛ ዮሐንስ 1፥8-10)። ይህ ማለት ግን፤ ኃጢአተኞች ሆነን የመቀጠልን ነፃነት አለን ማለት አይደለም! ነገር ቀላል አርገን የምናያቸው ኃጢአቶች እንዳሉ ግልፅ ነው። ከነዚህም ውስጥ አንዱ የሀሰት ምሥክርነት ነው። በምንም አንይነት ሁኔታ በሌሎች ላይ የሐሰት ምስክር መሆን ...

Read More »

አማራጭ ድልድዮች!

አማራጭ ድልድዮች! በአሳየኸኝ ለገሰ ሪቻርድ ፎስተር “the religion of the mediator” ሲል ይጠራዋል፤ አንዳንድ “አገልጋዮች” በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ልዩ “የስልጣን እርከን” እንደተሰጣቸው የሚታሰብበትን ስርአት፡፡ እነዚህ ሰዎች ልዩ ልዩ መገለጫዎች አሏቸው፡፡ ሲጀምሩ፣ እግዚአብሔር በተለየ መንገድ ራሱንና ቃሉን እንደገለጠላቸው አድርገው ራሳቸውን በማቅረብ ይጀምራሉ፡፡ ቃሉን ከነአካቴው ዘግተው በግላቸው “መንፈስ ቅዱስ ገለጠልን” ያሉትን ትኩስ መገለጥ ያቀርባሉ፡፡ ቃሉን ከፍተው ያነበቡ እንደሆነም የሚያነቡትን ክፍል ያው መንፈስ ...

Read More »

ተቀብቼአለሁ!

በአሳየኸኝ ለገሰ በእድሜዬም ሆነ በመንፈሳዊ ሕይወቴ ‹‹ልጅ›› በነበርኩበት ወቅት፤ አንዳንድ ሚስጥር የሚገለጥላቸው (መገለጥ ያላቸው) አገልጋዮች ይህን ሲሉ ከምንም ነገር በላይ እደሰት ነበር፤– “ዛሬ በዚህ ጉባኤ መካከል በልዩ ቅባት የምትቀቡ ሰዎች አላችሁ!!” –ሲሉ— አቤት! ‹ያ ሠው እኔ እሆን ይሆን!?› እላለሁ፡፡ በልዩ ቅባት መቀባት ማለት እንደነርሱ ምስባኩን ተቆጣጥሮ መድመቅ እንደሆነ አስብናም፤ ቀን ከሌት ይህ “ልዩ ቅባት” እንዲሰጠኝ ወደ አምላኬ እፀልያለሁ፡፡…. ‹‹ተራ ምዕመን ...

Read More »