Home » Tag Archives: አማኑኤል አሰግድ

Tag Archives: አማኑኤል አሰግድ

ሰሚ አልባ ተሃዝቦት

አማኑኤል አሰግድ   ቅጣቱን በመተው ገልጦት ይሆን? ቤተክርስቲያንን አንስቶ የሚወያይ አሊያም የሚያስብብ ሰው ስለተሰገሰጉት ‘በሽታዎች’ የማያነሳ ከሆነ ከእውነት ስልታዊ ማፈግፈግ ላይ መሆን አለበት። ዘመኔን አይቼ እንዲህ የማስብበት ጊዜ ላይ ደርሻለሁ።ምናልባት ያለንበት ሁኔታ እግዚያብ ሔር ቤተክርስቲያንን እየቀጣ ይሆን? አላውቅም። እግዚያብሔር ከቀናው ጋር ቀና ከጠማማው ጋር ደግሞ እንዲያው ነኝ ያለ፣ ስንጣመምበትና ከፍቃዱ ለመራቅ በመፈለጋችንፍላጎቶቻችንን የሚነግሩንን ሰዎች እየሰጠ ራሱ ከራሱና ከፈቃዱ አ ውጥቶን ...

Read More »

ዶክትሪንህን እወቀው

አማኑኤል አሰግድ “ዶክትሪን ይከፋፍላል ባክህ” አለኝ አንድ ወዳጄ። “አስፈላጊ እንደሆነ አውቃለሁ ግን እግዚአብሔር ከዶክትሪናችን በላይ ለድርጊታችን ግድ ይለዋል (God cares far more for our deeds than our creeds)። ዶክትሪን ይከፋፍላል ፍቅር ግን አንድ ያደርጋል” አለኝ በጫዋታ መኸል። ጓደኛዬ ልክ ይሆን? እውነት ዶክትሪን ከፋፋይ ነው? ፍቅርን አንቆ ይዞ ልዩነት አምጪ ተውሳክ ነው? ከወዳጄ ተለይቼ ሳዘግም ከእነዚህ ጥያቄዎች ጋር ነበር።   “ዶክትሪን ...

Read More »